የበዓል ገበያና ዋጋ በመቀሌ2 ጳጉሜን 2003ረቡዕ፣ ጳጉሜን 2 2003በመቀሌ የዓመት በዓል ገበያ የከብት ዋጋ ከፍ ብሎ መቅረቡን ገበያዉን ተዘዋዉሮ የተመለቀከተዉ ወኪላችን ከስፍራዉ ገልፆልናል።https://p.dw.com/p/RkUTምስል picture alliance/dpaማስታወቂያ የዋጋ ጭማሪዉ ዓመት በዓሉ ከመድረሱ በፊትም ያነበረ ቢሆንም በተለይ ደግሞ ከበዓሉ ጋ በተገናኘ በተጨማሪ ንሮ መታየቱን ነዉ ዮሐንስ ገ/እግዚአብሔር ያስረዳን። ዛሬ እኩለ ቀን ገደማ መቀሌ ሰኞ ገበያ ተብሎ በሚጠራዉ ስፍራ የተገኘዉን ዮሐንስን ባልደረባዬ ሸዋዬ ለገሠ በስልክ ስለሁኔታዉ አነጋግራዋለች። ዮሐንስ ገ/እግዚአብሔር ሸዋዬ ለገሠ ተክሌ የኋላ