የበካይ ጋዞች ቅነሳ በአሜሪካ30 ኅዳር 2002ረቡዕ፣ ኅዳር 30 2002የአሜሪካ መንግስት በአገሪቱ ወደከባቢ አየር የሚለቀቁ አደገኛ ጋዞችን ለመመጠን ወሰነ።https://p.dw.com/p/KyJLሊዛ ጃክሰን መግለጫዉን ሲሰጡምስል APማስታወቂያየአገሪቱ የአካባቢ ጥበቃ ተቋም በእንግሊዝኛ ምህፃሩ EPA ባወጣዉ መግለጫ ለአየር ብክለት ዋና መነሻ ናቸዉ ያላቸዉን ስድስት የጋዝ አይነቶች ይፋ አድርጓል። መግለጫዉን ይፋ ያደረጉት የEPA ዋና ኃላፊ ሊሳ ጃክሰን ናቸዉ። የዋሽንግተኑ ወኪላችን አበበ ፈለቀ ዘገባ አድርሶናል አበበ ፈለቀ ሸዋዬ ለገሠ አርያም ተክሌ