የበርሊን ግንብ ሲፍረስ
WM-2010
«ዋንጫ»
ሁለት የርሊን ወጣቶች የግንቡን ቁራጭ እንደ ዋንጫ በኩራት ሲያሳዩ
አድናቆት ለዉጪ ተወላጆች
በግንቡ መፍረስ የዉጪ ተወላጆች ሳይቀሩ ደስታቸዉን ይገልጡ ነበር (ፍቶዉ የሚያሳየዉ ማንነታቸዉ ያልተወቁ ጥንድ ጀርመርመናዉያንን ነዉ)
ያልታሰበ ፌስታ
በገንቡ መፍረስ የተደሰተዉ ሕዝብ ግንቡ ከነበረበት ምሥራቅና ምዕራብ ድንገት እየጎረፈ ይፈነድቅ ገባ
ግንነቡጋ የበረዉ ትርምስ
በሺሕ የሚቆጠሩ በርሊናዉያን ግንቡ ከነበረበት አካባቢ እንደተሰበሰቡ ጥቅምት 29 1982
ፈንጠዝያ ያለ-ገደብ
ከግንቡ አጥር ግራ ቀኝ የነበሩት ጀርመኖች በሙሉ የግንቡን መፍረስ እንደ ድል ነዉ የቆጠሩት
የመጀመሪያዉ ግንኙነት
አንድ ምሥራቅ ጀርመናዊ «የቻርሊ መቆጣጠሪያ ኬላ» ከሚባለዉ አጠገብ ሲደርስ መተላለፊያዉን ይቆጣጠሩ ለነበሩ የምሥራቅ ጀርመን ወታደሮች እጁን ዘረጋላቸዉን
ሕዝቡ ግንቡ ላይ ሲንጠላጠል
ምሥራቅ በርሊናዉያን 3ሜትር ከ 60 ሴንቲ ሜትር ከሚረዝመዉ ከግንቡ ጉማጅ ላይ ለመዉጣት ይራኮቱ ነበር
ግንቡ መወገድ አለበት
ግንቡ ከመፍረሱ በፊት ምሥራቅ ጀርመን ዉስጥ በተከታታይ አደባባይ የወጣዉ ሕዝብ አብይ መፈክር «ግንቡ መረስ» አለበት የሚል ነበር።
የሕዝባዊዉ ደስታ ስሜት
ግንቡ በፈረስ ማግስት ጥቅምት 30 1982 ዛሬ የፈራል ጀርመን ምክር ቤት መቀመጫ በሆነዉ በራሽታግ አካባቢ ቅልጥ ያለ ፈንጠዝያ ነበር በዚያ አካባቢ ዛሬም ከሃያ አመት በሕዋላ ፌስታና ፈንጠዝያ አለ
ወደምዕራብ
የምሥራቅ ጀረመን ሕዝብ በምኪናም በእግሩም ወምዕራብ ጀርመን ሲተም
አሻግሮ መመልከት
ሰልፈኞቹ ግንቡን ሲደረምሱት የምሥራቅ ጀርመን ድንበር ጠባቂ ወታደሮች ይመለከቱ ነበር
ግንቡ እንደጠላት
ባካባቢዉ የሚኖረዉም ከሌላ አካባቢ ለፌስታዉ የታደመዉም ሁሉም ግንቡን ጨርሶ ለማፈራረስ ባለ በሌለዉ መሳሪያ ይገዘግዘዉ ነበር