1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የበርሊኑ ጎርሊትዝ መናፈሻ

ማክሰኞ፣ መጋቢት 6 2008

የበርሊኑ ጎርሊትዝ መናፈሻ በአብዛኛዉ የከተማዋ ኗሪዎች ዘንድ መልካም ስም የለዉም። መናፈሻ ስፍራዉ እንዲህ የሆነዉ በሌላ ምክንያት ሳይሆን ዉስጡ በሚፈፀሙ አጓጉል እና መጥፎ ተግባራት ነዉ።

https://p.dw.com/p/1IDZU
Drogenrazzia im Görlitzer Park
ምስል picture-alliance/dpa/B. von Jutrczenka

የበርሊኑ ጎርሊትዝ መናፈሻ

የዶቼ ቬለዉ ዳንኤል ፔልስ አካባቢዉን ተዘዋዉሮ እንዳስተዋለዉ የአደንዛዥ እፅ መገበያያ፤ ሌሎች ወንጀሎች እና ጥቃትም መፈጸሚነቱ የመናፈሻ ስፍራዉን ክብር አሳጥቶታል። በዚህ ድርጊት ደግሞ በርካታ አፍሪቃዉያን ስደተኞች ይሳተፋሉ። እንዲህ ካለዉ አደገኛ እና ሕገወጥ ድርጊት እንዲላቀቁ የሚሞክሩ የከተማ ነዋሪዎች አልጠፉም። ዘገባዉን የበርሊኑ ወኪላችን ይልማ ኃይለሚካኤል ለዕለቱ አዉሮጳና ጀርመን ዝግጅታችን እንደሚከተለዉ አጠናቅሮታል።

ይልማ ኃይለሚካኤል

ሸዋዬ ለገሠ