የበርሊኑ ግንብ ትውስታ
ሐሙስ፣ ኅዳር 3 2002ማስታወቂያ
ጦርነት ሰበብ ሆኖ ሳይወድ በግድ የተለያየ ህዝብ አንድ ሲሆን ከመመልከት በላይ ምን የሚያስደስት ነገር አለ ይላሉ ፤ የጀርመንን ህዝብ ሀዘንና ደስታ የመጋራት ዕድል የገጠማቸው የበርሊን ነዋሪ አቶ ዓለማየሁ ታደሰ ። ከትውስታቸው ጥቂቱን ነበር በመግቢያው ላይ የሰማችሁት ። ማን ያውጋ የነበረ ማን ያርዳ የነበረ እንደሚባለው ጀርመኖች በግንብ አጥር ሲለያዩ እና በኃላም ግንቡ ፈርሶ ሲዋሀዱ የዓይን ምስክር የነበሩት አቶ ዓለማየሁ በሁለቱም ታሪካዊ ወቅቶት ያዩትን በዛሬው ዝግጅታችን ያካፍሉናል ።
ሂሩት መለሰ
አርያም ተክሌ