1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የበረኃዋ እንቁ ፓልሚራ ከ«IS » ይዞታ በኋላ

ዓርብ፣ መጋቢት 30 2008
https://p.dw.com/p/1IRp9


ለሰባት ወራት ያህል እራሱን እስላማዊ መንግሥት ብሎ በሚጠራዉ ሽብርተኛ ቡድን ተይዛ የቆየችዉ የበራኃዋ አልማዝ ተብላ የምትታወቀዉየሶርያዋ ጥንታዊት ከተማ ፓልሚራ ከሁለት ሳምንታት ወዲህ በሶርያዉ ፕሬዚዳንት አሳድ መንግሥት እጅ እስር መልሳ መግባትዋ በዓለም ደስታዉን ገልፆአል፤ በተልይ ደግሞ የታሪክና የቅርስ ጥናት ዘርፍ ባለሞያዎች የፓልሚራ መልሶ መለቀቅ እሰየዉ አሰኝቶአል። የሶርያ ጥንታዊ ቅርስ ጥናት ምሁርዋ ፈረንሳዊትዋ የታሪክ ተመራማሪ አኒ ሳርትር ፎሪያ ነገሩ እፎይታን ቢሰጥም ለበረሃዋ እንቁ ለፓልሚራ አሳድም ቢሆኑ ከ«IS» አይሻሉም ባይ ናቸዉ።

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ