የቅጥረኛ ወታደሮች በሊቢያ መሰማራት17 የካቲት 2003ሐሙስ፣ የካቲት 17 2003ብርቱ ተቃውሞ የገጠማቸው የሊቢያው ዓብዮታዊ መሪ ሙአመር ኧል ጋዳፊ ጋዳፊ በስልጣን ለመቆየት የመጨረሻ ተስፋቸውን በአፍሪቃውያን ቅጥረኛ ወታደሮች ላይ ማሳረፋቸውን የመገናኛ ብዙኃን እና የተቃዋሚ ወገኖች የሚያወጡዋቸው ዘገባዎች ያመለክታሉ።https://p.dw.com/p/R3uXምስል APማስታወቂያ በዘገባዎቹ መሰረት፡ በሀገሪቱ ካለፈው ሳምንት ወዲህ በመንግስቱ አንጻር ተቃውሞ ለማሰማት አደባባይ በወጡ ሰላማዊ ሰልፈኞች ላይ በመትረየስ ተኩስ ከፍተው ብዙዎችን ገድለዋል። ቅጥረኞቹ ወታደሮች ከሰሀራ በስተደቡብ የሚገኙ በርካታ ሀገሮች ዜጎች መሆናቸው ተሰምቶዋል። አርያም ተክሌ ሂሩት መለሰ