1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የቅድመ ሰብዕ አጥኚዎች ሥብሰባ

ሐሙስ፣ ሐምሌ 27 2009

እንዲሕ አይነቱ ሥብሰባና ዉይይት በምሥራቅ አፍሪቃ የሚደረገዉን የጥንታዊ ቅርስ ፍለጋና ጥናት የሚያበረታታ ነዉ

https://p.dw.com/p/2heSE
Äthiopien Addis Abeba Paläontologie Kongress
ምስል DW/G. Tedla

የቅድመ ሠብዕ አጥኚዎች ሥብሰባ

የምሥራቅ አፍሪቃ የቅድመ ሠብዕ አጥኚ ባለሙያዎች ማሕበር አባላት ሰሞኑን አዲስ አበባ ዉስጥ ተሰብስበዉ በተለያዩ ጥናዊ ፅሑፎች ላይ ተወያይተዋል።የማሕበሩ መሪና የሥብሰባዉ አዘጋጅ እንዳስታወቁት እንዲሕ አይነቱ ሥብሰባና ዉይይት በምሥራቅ አፍሪቃ የሚደረገዉን የጥንታዊ ቅርስ ፍለጋና ጥናት የሚያበረታታ ነዉ።የሰሞኑን  ስብሰባ የተከታተለዉ ጌታቸዉ ተድላ ኃይለጊዮርጊስ እንደዘገበዉ በስብሰባዉ ላይ የቀረቡት ጥናታዊ ፅሁፎች አብዛኛቹ በኢትዮጵያ ላይ ያተኮሩ ነበሩ።

ጌታቸዉ ተድላ ኃይለጊዮርጊስ

ነጋሽ መሐመድ 

አርያም ተክሌ