የቅንጅት አባላትና ደጋፊዎች መፈታት14 ነሐሴ 1999ሰኞ፣ ነሐሴ 14 1999ካለፉት ሁለት ዓመት ወዲህ በእስራት ይገኙ የነበሩ ሰላሳ አንድ የቅንጅት ለአንድነትና ለዴሞክራሲ አባላትና ደጋፊዎች ትናንት ተፈቱ። አርያም ተክሌ ዶክተር ኃይሉ አርአያን አነጋግራቸዋለች።https://p.dw.com/p/E0XIከምርጫ በኋላ የታየ ሰልፍምስል APማስታወቂያ