1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የቂሊንጦ ማረምያ ቤት ቃጠሎና የተቃዋሚ መሪዎች ጥሪ

ሰኞ፣ ነሐሴ 30 2008

በቂሊንጦ ማረምያ ቤት በተነሳዉዉ ቃጠሎ የታሰሩ አባሎቻችን ነሕይወት ይኑሩ አይኑሩ ማወቅ አልቻልንም ሲሉ የተቃዋሚ ፓርቲ መሪዎች ገለጹ።

https://p.dw.com/p/1Jw2X
Karte Äthiopien Amhara, Tigray, Oromia Deutsch

[No title]


ጥሪ ያቀረቡት ፓርቲዉች እንደገተናገሩት መንግሥት የግልጽነት መርህን በመከተል ስለሁኔታዉ ዝርዝር መግለጫ እንዲሰጥም ጠይቆአል። የአዲስ አበባዉ ወኪላችን ጥሪ ካቀረቡት የፓርቲ መሪዎች አነጋግሮዋል።

ዮሐንስ ገ/እግዚአብሔር


አዜብ ታደሰ
ነጋሽ መሐመድ