የቀጠለዉ የሙስሊሞች ተቃዉሞና ርምጃ
ሰኞ፣ ሐምሌ 29 2005ማስታወቂያ
የኢትዮጵያ መንግስት የሚቆጣጠረዉ ቴሌቪዥን ጣቢያ በበኩሉ አሸባሪዎች ካላቸዉ ወገኖች ፀጥታ አስከባሪዎች ሶስት መግደላቸዉንና ሰባት የፖሊስ አባላትም መቁሰላቸዉን ትናንት ዘግቧል። እንደሌሎች መገናኛ ብዙሃን ዘገባ የሟቾች ቁጥር 25 ይደርሳል፤ ከአንድ ሺህ በላይም ታስረዋል። ሁኔታዉን እንዲያጣራ የጠየቅነዉ ዘጋቢያችንን ዮሐንስ ገ/እግዚአብሔርን ሸዋዬ ለገሠ ከጥቂት ደቂቃዎች በፊት በስልክ አነጋግራዋለች፤
ዮሐንስ ገ/እግዚአብሔር
ሸዋዬ ለገሠ