1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የቀድሞ የቤንሻንጉል ብሔራዊ ክልል ፕሬዚደንት ያለመከሰስ መብት መነሳት

ማክሰኞ፣ ጥቅምት 7 2004

አራተኛው የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የቀድሞ የቤንሻንጉል ቭሔራዊ ክልል ፕሬዚደንት አሁን ደግሞ የማህበራት ማደራጃ ዋና ሥራ አስኪያጅ አቶ ያረጋል አይሸሹን ያለመከሰስ መብት ገፈፈ።

https://p.dw.com/p/Rrad
ምስል DW

የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የሕግ እና ፍትሕ አስተዳደር ቋሚ ኮሚቴ አቶ ያረጋል አይሸሹ በሥልጣን ዘመናቸው ከ 1998 ዓም ጀምሮ ሰማንያ ሶስት ሚልዮን ብር በሙስና ያላግባብ ጥቅም ለማግኘት ሲሉ አባክነዋል በሚል ለምክር ቤቱ ባቀረበው ጥያቄ መሰረት ነው አሁን ያለመከሰስ መብታቸው የተገፈፈው።

ታደሰ እንግዳው

አርያም ተክሌ
ሂሩት መለሰ