1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የቀይ መስቀል እንቅስቃሴ

ሐሙስ፣ ግንቦት 20 2001

ዓለም ዓቀፍ ቀይ መስቀል ICRC በዓለም የተከሰተዉ የምጣኔ ሃብት ቀዉስ በዓለም ዙሪያ ርዳታዉንና የግብረ ሰናይ ተግባራትን እንደጎዳ አስታወቀ።

https://p.dw.com/p/Hzb3
ቀይ መስቀል በሥራ ላይምስል picture-alliance/ dpa

ባለፈዉ የአዉሮጳዉያን ዓመት በርከት ያለ ገንዘብ እንዳወጣ ትናንት ይፋ ባደረገዉ ዓመታዊ የስራ እንቅስቃሴ ዘገባዉ የገለፀዉ ICRC ለዚህም አፍጋኒስታን ሶማሊያና ፓኪስታን ዓይነተኛ ማሳያዎች መሆናቸዉን ጠቁሟል። ድርጅቱ በኢትዮጵያ የሚያደርገዉ እንቅስቃሴም ካለፉት ሁለት ዓመታት ወዲህ እየቀነሰ እንደመጣ ተመልክቷል።

ሸዋዬ ለገሠ/ተክሌ የኋላ፣