1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የሽብር ተጠርጣሪዎች ችሎት

ረቡዕ፣ ጥቅምት 22 2004

የኢትዮጵያ ፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ሶስተኛዉ የወንጀል ችሎት የፌደራሉ አቃቤ ህግ ክስ በመሠረተባቸዉ፤

https://p.dw.com/p/RuWb

ሁለት ኢትዮጵያዉያንና ሁለት የስዊድን ጋዜጠኞች ላይ የጀመረዉን መረጃ የመስማት ሂደት ዛሬ አጠናቀቀ። ወኪላችን ታደሰ እንግዳዉ እንደዘገበዉ ፍርድ ቤቱ የአቃቤ ህግንና የተከሳሽ ጠበቆችን ክርክርም አድምጧል። ነገ ብይን ለመስጠት ቀጥሯል።

ታደሰ እንግዳዉ

ሸዋዬ ለገሠ

ነጋሽ መሐመድ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ