የሺዎች ጋብቻ በኢትዮጵያ
ዓርብ፣ የካቲት 16 2004ማስታወቂያ
የኑሮ-ትዳራቸዉን እንዴትነት ብዙ የሚያዉቅ የለም። ዛሬ ካዲአባባ የደረሰን ዘገባ እንደሚያመለክተዉ ግን የአደባባዩ የጅምላ ጋብቻ ዘንድሮም ይቀጥላል።ኤሚነስ የተሰኘዉ ድርጅት የፊታችን ሰኔ አንድ ሺሕ ጥንዶችን በጅምላ ሊድር አቅዷል።አዘጋጆቹ የሺ-ጋብቻ 2004 ካሉት ሰርግ ተጋቢዎች 375ቱን የሚመርጠዉ የኢትዮጵያ የፌደሬሽን ምክር ቤት ነዉ።ታደሰ እንግዳዉ የአዛጋጆቹን ጋዜጣዊ መግለጫ ተከታትሎ የሚከተለዉን ዘገባ ልኮልናል።
ታደሰ እንግዳዉ
ነጋሽ መሐመድ
አርያም ተክሌ