የሸንገን አገራት መበራከት11 ታኅሣሥ 2000ዓርብ፣ ታኅሣሥ 11 2000በአዉሮፓ የሸንገን ቪዛ ተጠቃሚ ሀገራት ቁጥር ከፍ አለ። ከዚህ በፊት በ15 የአዉሮፓ ሀገራት መካከል ነበር የድንበር ኬላ ይለፍ ጥየቃዉ የተነሳዉ።https://p.dw.com/p/E0bmአዉሮፓ፤ ኬላዉ ተሰበረ!ምስል AP GraphicsBankማስታወቂያበዛሬዉ ዕለት ደግሞ ተጨማሪ ሀገራት ተካተዉ የሸንገን ሀገራትን ቁጥር 24 አድርሰዉታል።