የሶሶት የጀርመን ፌደራል ክፍላተ ሀገራት ወሳኝ ምርጫ22 ነሐሴ 2001ዓርብ፣ ነሐሴ 22 2001የፊታችን ዕሁድ በሶስት የጀርመን ፌደራል ክፍላተ ሀገር ምርጫ ይካሄዳል ።https://p.dw.com/p/JKtbበቱሪንገን የSPD ዕጩ ተወዳዳሪ Christoph Matschie, እና ባለቤታቸው ወ/ሮ ምፅላል ክፍለ የሱስምስል APማስታወቂያይኽው የዛርላንድ የትዩሪንገንና የዛክሰን ክፍላተ ሀገር ምርጫ ከአራት ሳምንታት በኃላ በሚካሄደው የጀርመን አገር አቀፍ ምርጫ ላይ ያሳድራል በተባለው ተፅዕኖ ምክንያት ልዩ ትኩረት ተሰጥቶታል ። ጌታቸው ተድላ ዝርዝር ዘገባ አለው ። ጌታቸው ተድላ ፣ ሂሩት መለሰ