1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የሶርያ ቀውስ እና እስራኤል

ዓርብ፣ ሚያዝያ 21 2003

የሶርያ ህዝብ ካለፉት አምስት ሳምንታት ወዲህ በአምባገነኑ መንግስታቸው አንጻር እና ለዴሞክራሲ ተቃውሞ በማካሄድ ላይ ይገኛሉ።

https://p.dw.com/p/RKXj
ምስል AP

የሀገሪቱ ፕሬዚደንት ባሸር ኧል አሳድ ባንድ በኩል የፖለቲካ ተሀድሶ እንደሚያደርጉ ቢያስታውቁም፡ በሌላ ወገን ግን የጦር ኃይሉ እና የስለላ ድርጅታቸው በተቃዋሚ ሰልፈኞች አንጻር የኃይል ርምጃ ከመውሰድ እንዲቆጠብ አላደረጉም። ይህንኑ በሶርያ የሚካሄደውን ሁኔታ፡ የዶይቸ ቬለ ባልደረባ ዘባስቲያን ኤንግልብሬኽት እንደዘገበው፡ ጎረቤት እስራኤል በጥሞና እየተከታተለችው ነው።

ዘባስቲያን ኤንግልብሬኽት

አርያም ተክሌ

ተክሌ የኋላ