የሶማልያ ውዝግብና የኤርትራ ፕሬዚደንት አቋም25 ሚያዝያ 1999ሐሙስ፣ ሚያዝያ 25 1999ለሶማልያ ውዝግብ መፍትሄ በሚፈለግበት ሂደት ላይ ጎረቤት ኤርትራ ምን ዓይነት ሚና ልትይዝ ስለምትችልበት እና ባጠቃላይ ውዝግቡን በተመለከተ የኤርትራ ፕሬዚደንት ኢሳያስ አፈወርቂ ምን ዓይነት አስተያየት አላቸው፡ በነዚህ ጥያቄች ዙርያ የዶይቸ ቬለ ባልደረባ ሉድገር ሻዶምስኪ ፕሬዚደንቱን በአሥመራ ቆይታው አነጋግሮ ነበር። የውይይቱን ይዘት አርያም ተክሌ እንዲህ አጠናቅራዋለች።https://p.dw.com/p/E0YPየኤርትራ ፕሬዚደንት ኢሳያስ አፈወርቂምስል APማስታወቂያ