የሶማልያ እና የስዊድን ግንኙነት
ማክሰኞ፣ ኅዳር 27 2009ማስታወቂያ
ከፍተኛ ርዳታ ለሶማልያ ከምታቀርበዉ ስዊድን በሚኒስትር ደረጃ የሚገኝ አንድ ባለስልጣን ከ26 ዓመት በኋላ ሶማልያን ሲጎበኝ ሎቪን የመጀመርያዋ ናቸዉ። የስዊድኑ ወኪላችን ቴድሮስ ምህረቱ ሚኒስትሯን አነጋግሮ ዘገባ ልኮልናል።
ቴድሮስ ምህረቱ
አዜብ ታደሰ
አርያም ተክሌ