የሶማልያ እሥላማዊ ኅብረት መጠናከር20 መስከረም 1999ቅዳሜ፣ መስከረም 20 1999የሶማልያ እሥላማዊ ፍርድ ቤቶች -------- >https://p.dw.com/p/E0i0የሴቶቹ ተቃውሞ በሞቃዲሾምስል APማስታወቂያኅብረት ባለፈው ሰኔ ወር መዲናይቱን ሞቃዲሾ ከያዙ ወዲህ ብዙ የሀገሪቱን ከፊል እየተቆጣጠሩ በመምጣት በመጨረሻ ወደብ ከተማ ኪስማዮን ይዘዋል።