የሶማሊያ ሰብዓዊ ቀዉስና ጦርነቱ15 ኅዳር 2004ዓርብ፣ ኅዳር 15 2004ሶማሊያ ዉስጥ የሚካሄድ ዉጊያ በቋፍ የሚገኘዉን ሰብዓዊ ቀዉስ እንደሚያባብስ የተመ የሰብዓዊ ርዳታ አስተባባሪ ጽህፈት ቤት አመለከተ።https://p.dw.com/p/RyKWምስል picture-alliance/dpaማስታወቂያየኢትዮጵያ ወታደሮች ወደሶማሊያ ዘልቀዉ ገብተዋል መባሉን የጠቀሰዉ የአዣንስ ፍራን ፕረስ ዘገባ፤ የሰብዓዊ ርዳታ አስተባባሪዉ ተቋም እንዲህ ያለዉ ጣልቃገብነት ችግሩን ከማባባስ የዘለለ ፋይዳ የለዉም ማለቱን አስታዉቋል። ሸዋዬ ለገሠ ናይሮቢ የሚገኙትን በተመ የሰብዓዊ ርዳታ ጽህፈት ቤት የሶማሊያ አስተባባሪ ማርክ ቦደንን በማነጋገር ቀጣዩን ዘገባ አጠናቅራለች። ሸዋዬ ለገሠ ሂሩት መለሠ