የሶማሊያ ሠላምና የፕሬዝዳንቷ መግለጫ
ማክሰኞ፣ ግንቦት 20 2005ማስታወቂያ
ፕሬዝዳንት ሐሰን አዲስ አበባ ዉስጥ ለጋዜጠኞች በሠጡት መግለጫ እንዳሉት አሸባብ የአፍሪቃ ሕብረት ጦር ና የመንግሥታቸዉን ሐይል ጥቃት የሚቋቋምበት አቅሙ ተሠብሯል።የዕዝ ማዕከሉም ተፈረካክሷል።በሶማሊያና በኬንያ መንግሥታት መካካል አለመግባባት ተፈጥሯል የሚለዉን ዘገባ የሶማሊያዉ ፕሬዝዳት በቀጥታ ማመን አልፈለጉም።የአዲስ አበባዉ ወኪላችን ጌታቸዉ ተድላ ሐይለ ጊዮርጊስ ዝርዝር ዘገባ ልኮልናል።
ጌታቸዉ ተድላ ሐይለ ጊዮርጊስ
ነጋሽ መሐመድ
ሒሩት መለሠ