1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የሶማሊያ ሠላምና ተመድ

ዓርብ፣ ሰኔ 6 2006

የአሸባብ ጥቃት፤የጎሳ ግጭት እና በመንግሥት ባለሥልጣናት መካከል ያለዉ ሽኩቻ እልባት ካላገኘ የሐገሪቱን ቀና ጉዞ ሊያሰናክለዉ እንደሚችል መልዕክተኛዉ አስታዉቀዋል

https://p.dw.com/p/1CI5p
ምስል imago/Xinhua

የሶማሊያ የፀጥታ፤የፖለቲካ እና የምጣኔ ሐብት ይዞታ እተሻሻለ መሆኑን በሐገሪቱ የተባበሩት መንግሥትት ድርጅት ልዩ መልዕክተኛ አምባሳደር ኒኮላስ ካይ አስታወቁ።ካይ ሠሞኑን ብራስልስ ዉስጥ ለአዉሮጳ ሕብረት ባለሥልጣናት እንደነገሩት ሶማሊያ ወደB ሠላም በተገቢዉ እቅጣጫ እየተጓዘች ነዉ።ይሁንና የአሸባብ ጥቃት፤የጎሳ ግጭት እና በመንግሥት ባለሥልጣናት መካከል ያለዉ ሽኩቻ እልባት ካላገኘ የሐገሪቱን ቀና ጉዞ ሊያሰናክለዉ እንደሚችል መልዕክተኛዉ አስታዉቀዋል።የብራስልሱ ወኪላችን ገበያዉ ንጉሴ አምባሳድር ካይን አነጋግሮ የላከል ዘገባ አለን።

ገበያዉ ንጉሴ

ነጋሽ መሐመድ

ሸዋዬ ለገሠ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ