1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የሶማሊያ ሁከትና የተባበሩት መንግስታት ድርጅት

ረቡዕ፣ ኅዳር 4 2000

ተጠርጣሪ የሶማሊያ የጦር ወንጀለኞች ለፍርድ ይቅረቡ የሚለው ሀሳብም የርሳቸውም ሆነ የድርጅታቸው እንዳልሆነ ሚስተር አህመዱ ኡልድ አብደላ ዛሬ ከዶይቼቬለ የአማርኛው ክፍል ጋር ባካሄዱት ቃለ ምልልስ አስታውቀዋል ።

https://p.dw.com/p/E0Xz
የሶማሊያ ተፈናቃዮች
የሶማሊያ ተፈናቃዮችምስል AP