የሶማሊያው ፕሬዝዳንት ወቀሳ26 ጥር 2002ረቡዕ፣ ጥር 26 2002የሶማሊያው ፕሬዝዳንት ሼክ ሸሪፍ ሽክ አህመድ ዓለም ዓቀፉ ማህበረሰብም ሆነ አፍሪቃ እስካሁን መንግስታቸውን ከገባበት የችግር ማጥ ለማውጣት በፈለጉትና በጠበቁት መጠን የገቡትን ቃል እንዳልፈፀሙ አስታወቁ ።https://p.dw.com/p/LrPYፕሬዝዳንት ሼክ ሸሪፍ ሼክ አህመድምስል APማስታወቂያከአፍሪቃ ህብረት የመሪዎች ጉባኤ ፍፃሜ በኃላ ትናንት ፕሬዝዳንቱ በተለይ ለዶይቼቬለ ራድዮ በሰጡት ቃለ ምልልስ መንግስታቸው እንዳቀደው ያህል መራመድ አለመቻሉንም አስረድተዋል ። ያነጋገራቸው ታደሰ ዕንግዳው ተከታዩን ዘገባ ልኮልናል ። ታደሰ ዕንግዳው ሂሩት መለሰ ነጋሽ መሀመድ