የሶማሊያና የኤርትራ ጉዳይ ተቆጣጣሪ ቡድን ዘገባ9 ጥር 2004ረቡዕ፣ ጥር 9 2004የኤርትራ መንግስት ለአሸባብ መሣሪያ በአዉሮፕላን አጓጉዟል የሚለዉ አቤቱታ ትክክል አለመሆኑን የተመድ ገለጸ።https://p.dw.com/p/13lWlምስል AP Graphicsማስታወቂያ ባለፈዉ በኬንያ የቀረበዉን ይሄንኑ ክስ ኤርትራ በተደጋጋሚ ልክ እንዳልሆነ ስትገልፅ ቆይታለች። ዘገባዉን ያወጣዉ የመንግስታቱ ድርጅት የሶማሊያና የኤርትራ ጉዳይ ተቆጣጣሪ ቡድን የመጨረሻዉን ማጠቃለያ ዘገባ በቅርቡ ይፋ እንደሚያደርግ አስታዉቋል። አበበ ፈለቀ ሸዋዬ ለገሠ አርያም ተክሌ