የስፖርት ጥንቅር27 መስከረም 2006ሰኞ፣ መስከረም 27 2006የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን ዋሊያ በዓለም ዋንጫ ለመሳተፍ የሚያበቃዉን ከናይጀሪያዉ ሱፐር ኢግልስ ጋ የመልስ ግጥሚያ በያዝነዉ ሳምንት መጨረሻ ያደርጋል።https://p.dw.com/p/19volምስል Getty Imagesማስታወቂያ የእግር ኳስ ፌደሬሽኑ ደግሞ በቀጣይ ለአራት ዓመታት የሚመሩትን የሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴና እና ፕሬዝደንት ምርጫም ከሶሞኑ እንደሚካሄድ ተገልጿል። ከዚም ሌላ ሳምንታዊዉ የስፖርት ጥንቅር የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ፤ የጀርመን ቡንደስ ሊጋና የስፔን ላሊጋን ቃኝቶ አትሌቲክስ፤ ቴኒስና የፎርሙላ አንድን ዉጤት አካቷል። ዝርዝሩን ከድምፅ ዘገባዉ ያድምጡ። ሃይማኖት ጥሩነህ ሸዋዬ ለገሠ