የስፖርት ዝግጅት 30 ሐምሌ 2004ሰኞ፣ ሐምሌ 30 2004በለንደን ፣ ብሪታንያ በመካሄድ ላይ ባለው 30ኛው የኦሊምፒክ እስፖርት ውድድር ፤ ቻይና ፤ ዩናይትድ እስቴትስና ብሪታንያ እስካሁን በብዛት ሜዳሊያዎችን ይሰብስቡ እንጂ፣ የተለያዩ አገሮችም እንደ ዝግጅታቸውና ጥረታቸው ፣ አጥጋቢ ውጤት ማስመዝገባቸውhttps://p.dw.com/p/15krzቲኪ ገላናምስል dapdማስታወቂያ አልቀረም። ኢትዮጵያ ፣ በ10 ሺ ሜትር የሴቶች ሩጫ ፣ በጥሩነሽ ዲባባ የመጀመሪያውን ወርቅ ካገኘች ወዲህ ፣ በሴቶች የማራቶን ውድድርም በቲኪ ገላና ድል አድራጊነት ደግማዋለች። ቀጣይ ባለ ድል ማን ይሆን? ማን ትሆን? ስለኢትዮጵያውያን አትሌቶች ውጤትና አጠቃላይ የኦሊምፒክ ውድድር ሂደት ፤ ሃይማኖት ጥሩነህ ተከታዩን የአስፖርት ዘገባ አሰናድታለች። ሃይማኖት ጥሩነህ ተክሌ የኋላ ሂሩት መለሰ