የስፖርት ዜናዎች ጥንቅር28 ሐምሌ 2006ሰኞ፣ ሐምሌ 28 2006የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ከአንጎላ አቻው ጋር ትናንት ሉዋንዳ ውስጥ ተጋጥሞ 1 ለባዶ ተሸንፏል። ማንቸስተር ዩናይትድ እና ሊቨርፑል ለዓለም የአሸናፊዎች አሸናፊ ዋንጫ ሚያሚ ዩናይትድ ስቴትስ ውስጥ ማክሰኞ ለዋንጫ ይገናኛሉ። በሜዳ ቴኒስ ጥቁር አሜሪካዊቷ ሴሬና ዊሊያምስን በድል ጎዳና የሚያቆማት አልተገኘም...https://p.dw.com/p/1ComYማስታወቂያ