የስድስት ጦማርያንና የአንድ ጋዜጠኛ መታሰር
ቅዳሜ፣ ሚያዝያ 18 2006ማስታወቂያ
ስለ ጦማርያኑ መታሰር እና በአሁኑ ሰዓት በምን ሁኔታ ላይ እንደሚገኙ የአዲስ አበባዉ ወኪላችን ዩሃንስ ገብረግዚአብሄርን በስልክ ማብራሪያ ሰጥቶን ነበር። በተያያዘ የሠማያዊ ፓርቲ ሦስት ከፍተኛ አመራር አባላት መታሰራቸዉን በተመለከተ ትናንት መዘገባችን ይታወቃል። ዘግይቶ በደረሰን ዜና መሠረት የሠማያዊ ፓርቲ ፕሬዚዳንት ኢንጂነር ይልቃል ጌትነት ትናንት ማምሻውን ተፈትተዋል።
ዮሐንስ ገብረግዚአብሄር
አዜብ ታደሰ
ማንተጋፍቶት ስለሺ