የስደተኞች ዕጣ በሜድትሬንያን
ሰኞ፣ ሚያዝያ 1 2004ማስታወቂያ
የሰሜን አትላንቲክ የጋራ መከላከያ ድርጅት ኔቶ በሊቢያ ላይ የአየር ድብደባ ማካሄድ እንደጀመረም ችግሩ ተባባሶ፣ ህይወታቸውን ለማትረፍ፤ በጀልባና በመርከብ ወደ ኢጣልያ አቅጣጫ ያመሩ በሺ የሚቆጠሩ አፍሪቃውያን ስደተኞች እንደነበሩ ቢገልጥም ፣ 1,500 የሚሆኑ ደብዛቸው እንደጠፋ መቅረቱ ታውቋል። የአውሮፓ መማክርት ጉባዔ ፣ጉዳዩ እንዲጣራ ባሳሰበው መሠረት በቅርቡ የምርመራው ውጤት ብራሰልስ ላይ በጋዜጣዊ መግለጫ ይፋ መደረጉ አይታበልም። ጉዳዩን ከቅርብ የተከታተለው ገበያው ንጉሤ፣ በዛሬው ማኅደረ ዜና ቅንብር ሰፋ አድርጎ ያቀርብልናል።
ገበያው ንጉሴ
አርያም ተክሌ
ተክሌ የኋላ