የስደተኞች ሥራና የአስሪ ማስተዋወቂያ ትርዒት29 የካቲት 2008ማክሰኞ፣ የካቲት 29 2008የጀርመንዋ ርዕሠ-ከተማ በርሊን ሥደተኞችን ከሥራ እና አሠሪዎች ጋር የሚያስተዋዉቅ ትርዒት በቅርቡ አስተናግዳለች።https://p.dw.com/p/1I9NZምስል picture alliance/dpa/S. Hoppeማስታወቂያ[No title]To play this audio please enable JavaScript, and consider upgrading to a web browser that supports HTML5 audio ጀርመን ዉስጥ ጥገኝነት የጠየቁ ሥደተኞች ሥራ የሚያገኙበትን ሁኔታ፤ የሥራዉን ባሕሪና ገበያዉን ባስተዋወቀዉ በዚሕ ትርዒት ላይ ከአራት ሺሕ በላይ ሥራ ፈላጊ ስደተኞች መገኘታቸዉ ተገምቷል።ጀርመን ዉስጥ ስደተኞችን ከሥራ ገበያ ጋር ለማስተዋወቅ ያለመ ትርዒት ሲደረግ ያሁኑ የመጀመሪያዉ ነዉ። ኃይነር ኪዝል / ይልማ ኃይለ ሚካኤል ነጋሽ መሐመድ