የስደተኞች መናኸሪያ የላምፔዱዛ የወደፊት ዕጣ፣
ማክሰኞ፣ ታኅሣሥ 13 2002ማስታወቂያ
ከሲሲሊ በስተደቡብ የምትገኘው ፣ ንዑስዋ የኢጣልያ ዴሴት- ላምፔዱዛ፣ ባለፈው ዓመት በጸደይ የሊቢያና የኢጣልያ መንግሥት አንድ ውል ከተፈራረሙ ወዲህ ፣ ጸጥ-እርጭ ያለች ትመስላለች። የስደተኞች መሸጋገሪያም ሆነ መናኸሪያ የነበረችው ላምፔዱዛ፤ በመጭው ጸደይ ፣ መጠለያ ጣቢያዎቿ ተዘግተው ምናልባት ወደ ቤተ-መዘክር ሳይለወጡ አይቀሩም። ካርል ሆፍማን፣ በቦታው ተገኝቶ ሁኔታውን ከታዘበ በኋላ የጻፈውን ሐተታ፣ ይልማ ኃይለ ሚካኤል እንደሚከተለው አጠናቅሮታል።
ይልማ ኃይለ ሚካኤል ፣ ሂሩት መለሰ
ተከሌ የኋላ