1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የስዑዲ ዐረቢያው ምርጫ፣

ዓርብ፣ መስከረም 19 2004

ትናንት በስዑዲ ዐረቢያ፣ ያለሴቶች ተሳትፎ ፤ በአገሪቱ ታሪክ 2ኛው አገር አቀፍ የአካባቢያዊ የማዘጋጃ ቤቶች ምርጫ ተካሂዷል።

https://p.dw.com/p/RoeF
ምስል AP

1,2 ሚሊዮን ገደማ የሚሆኑ ወንዶች፤ ከ 5 ሺ በላይ የሚሆኑ ተወዳዳሪዎችን ለመምረጥ በ 752 የምርጫ ጣቢያዎች ድምጻቸውን ሰጥተዋል።

በሀገሪቱ በመላ ለሚገኙ 285 ምክር ቤቶች፤ 816 መቀመጫዎችን ለመያዝ የተከናወነው ምርጫ የስዑዲው ዘጋቢአችን ነቢዩ ሲራክ እንደተዛበው ሰላም በሰፈነበት ፣ በተረጋጋ ሁኔታ ነው የተደመደመው።

ነቢዩ ሲራክ


ነጋሽ መሐመድ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ