የስዑዲ ንጉሥ ፣ የ36 ቢሊዮን ዶላር ፣ ድጎማ18 የካቲት 2003ዓርብ፣ የካቲት 18 2003ለ 3 ወራት ኒውዮርክ አሜሪካ ውስጥ በህክምና ላይ ቆይተው የተመለሱት የስዑዲ ዐረቢያው ንጉሥ አብደላ፣ 36 ቢሊዮን ዶላር ገደማ የሚሆን ገንዘብ ለአገሪቱ ዜጎች በድጎማ መልኩ እንዲቀርብ ደንግገዋል።https://p.dw.com/p/R4Nlየስዑዲ ዐረቢያው ንጉሥ አብደላ፣ምስል picture-alliance/ dpaማስታወቂያምክንያታቸው ምን ይሆን? ገንዘቡስ ለምን ፤ ለምን ይሆን የሚውለው? የጂዳውን ዘጋቢአችንን ነቢዩ ሲራክን ጠይቀናል። ነቢዩ ሲራክ ተክሌ የኋላ ሒሩት መለሰ