1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የስዊድናዊያኑን ጋዜጠኞች ጉዳይ የተመለከተው ችሎት

ማክሰኞ፣ ጥቅምት 21 2004

የኢትዮጵያ ፌደራላዊ ከፍተኛ ፍርድ ቤት በአሸባሪነት የተከሰሱ የሁለት ስዊድናዊ ጋዜጠኞችንና ሁለት ኢትዮጵያውያንን ክስ ዛሬ ሲያደምጥ ነው የዋለው ።

https://p.dw.com/p/RuHz
ምስል AP Graphics/DW Fotomontage

አቃቤ ህግ በተከሳሾቹ ላይ ለመሰረተው ክስ ማረጋጋጫ ይሆነኛል ያለውን የሰው የቪድዮ እና የሰነድ ምስክርና መረጃዎችን ለፍርድ ቤቱ አቅርቧል ። የተከሳሽ ጠበቆችም ለአቃቤ ህግ ምስክሮች የመስቀልኛ ጥያቄ አቅርበው ነበር ። ከ ጠዋት እስከ አመሻሽ ድረስ የቀጠለው ክርክር ዛሬ ባለማብቃቱ ለነገ ተቀጥሯል ። የፍርድ ቤቱን ውሎ የተከታተለውን ታደሰ እንግዳውን ነጋሽ መሐመድ አነጋግሮታል።

ታደሰ እንግዳው

ነጋሽ መሐመድ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ