1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የስዊድናዊው ደራሲ የአፍሪቃ እይታ

ረቡዕ፣ ጥር 16 1999

ስዊድናዊው ደራሲ ሄኒንግ ማንኬል በፃፉዋቸው ድርሰቶቻቸው ብቻ ሳይሆን ለአፍሪቃ በሰጡት ትኩረታቸውም ጭምር ዓለም አቀፍ ትኩረት አግኝተዋል። ማንኬል ስለአፍሪቃ የሚያወሱ በርካታ ድርሰቶች ፅፈዋል። በሞዛምቢክ መዲና ማፑቶም አንድ ቲያትር ቤት ከፍተው በማስተዳደር ላይ ይገኛሉ። የበርሊን ቲያትርና የቤርትልስማን መገናኛ ብዙኃን ቡድን ሰሞኑን ባካሄዱት የድርሰት ንባብ ዝግጅት ላይ የተሳተፉት ማንኬል ያቀረቡት ድርሰታቸው ስለ አፍሪቃ ነበር ያወሳው።

https://p.dw.com/p/E0bO
ማንኬል ያሳተሙት መጽሐፍ
ማንኬል ያሳተሙት መጽሐፍ