1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የስዉሩ ርሃብ ተጠቂዎቹ ቢሊዮኖች (Podcast)

ማክሰኞ፣ ሐምሌ 22 2006

ምንም እንኳን ከሁለት ቢሊዮን ህዝብ በላይ ድሃ መሆኑ ወይም ለድህነት መቃረቡ ቢገለፅም በምግብ እጥረት የሚሰቃየዉ ቁጥር በመጠኑም ቢሆን መቀነሱ ነዉ የተሰማዉ። እንዲያም ሆኖ ለተመጣጠነ የምግብ እጥረት ቢሊዮኖች ተጋልጠዋል።

https://p.dw.com/p/1Cm29