የስነምህዳር ለዉጥ ማስተካከያ23 ሐምሌ 2000ረቡዕ፣ ሐምሌ 23 2000በኢትዮጵያ 40በመቶ የሚሆነዉ የመሬት ገፅታ በደን የተሸፈነ ነበር ሲባል እንሰማለን፤ አሁን ያለዉን ሁኔታ በተመለከተ ከተረት ያለፈ አይመስልም።https://p.dw.com/p/EmSRየተራቆተዉ የሞያሌ ስነምህዳርምስል APማስታወቂያያንን የነበረዉን ገፅታ መመለስ ግን የሚቻልበት ሳይንሳዊ ስልት አለ። በተመሳሳይ መሬትን ከልሎ ከሰዉና እንስሳት ንክኪ የማሳረፍ ተግባርም በእኛዉ አገር እየተሰራ ነዉ። ያ ምንድነዉ? አካሄዳችንስ ምንን መከተል ይኖርበታል?