የሴቶች ተሳትፎ በጀርመን29 የካቲት 2002ሰኞ፣ የካቲት 29 2002በጀርመን ሴቶች ከወንዶች እኩል ናቸዉ ቢባልም ገና እኩልነታቸዉን በትክክል የማመልከቱ ነገር መስመር አልያዘም።https://p.dw.com/p/MNCOየጀርመን ምክር ቤትምስል APማስታወቂያዛሬ ታስቦ የዋለዉ ዓለም ዓቀፍ የሴቶች ቀን ከመድረሱ አስወድሞ የአገሪቱ የተወካዮች ምክር ቤት /ቡንደስታኽ/ በፆታ እኩልነት ላይ የአገሪቱ የስራ ገበያ ያለበትን ችግር አንስቶ ተከራክሯል። ሴቶች የስራ እድል ማጣታቸዉ፤ ቢያገኙም ተመሳሳይ ክፍያ ከወንዶች እኩል አለማግኘታቸዉ አነጋጋሪ ጉዳይ እንደሆነ ነዉ። Nina Wekhäuser ሸዋዬ ለገሠ