ይህ ጎጂ ልማዳዊ ድርጊት አፍሪቃ ዉስጥ በ28 ሃገራት የሚፈፀም ሲሆን፤ በአሁኑ ጊዜ ከሰዎች ፍልሰት ጋ በተገናኘ ቀድሞ ወደማይታወቅበት ወደአዉሮጳ መዛመቱ ስጋትን አስከትሎ ኖርዌይና ኔዘርላንድን ጨምሮ አንዳንድ የአዉሮጳ ሃገራት ድርጊቱን ለማስቆም ሕግ እስከማዉጣት ደርሰዋል። ዶቼ ቬለ ስለዚህ ጎጂ ልማዳዊ ድርጊት ከእናንተ የሚቀርቡ ጥያቄዎችን የሚያብራሩ ባለሙያ በመጋበዝ አወያይቷል።
ሸዋዬ ለገሠ
ነጋሽ መሐመድ