የሴት ልጅ ግርዛት እና መዘዙ በአፋር25 መስከረም 2008ማክሰኞ፣ መስከረም 25 2008በአፋር ክልል ጥቂት የማይባሉ ሴቶች እና ልጃገረዶች ዛሬም ግርዛት ይፈፀምባቸዋል። ይኸው ጎጂ ልማዳዊ ባህል ሴቶቹን ለከፍተኛ የጤና ጉዳት ያጋልጣቸዋል።https://p.dw.com/p/1GjT0ምስል DW/G. Tedla HGማስታወቂያ[No title]To play this audio please enable JavaScript, and consider upgrading to a web browser that supports HTML5 audio በአፋር ክልል ርዕሰ ከተማ ሰመራ የሚገኝ አንድ የሴቶች አዳሪ ትምህርት ቤት ሴቶች በዚሁ ጎጂ ልማድ አንፃር እንዲቆሙ የበኩሉን ጥረት ጀምሮዋል። ወኪላችን ጌታቸው ተድላ ኃይለ ጊዮርጊስ ወደ አፋር ክልል በመጓዝ አንዳንድ የግርዛት እና በሰበቡ የሚከሰቱ ህመሞች ሰለባዎችን አነጋግሮዋል። ጌታቸው ተድላ ኃይለጊዮርጊስ አርያም ተክሌ ሂሩት መለሰ