1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የሳዴክ አስቸኳይ ስብሰባ

ረቡዕ፣ ሰኔ 18 2000

የዚምባብዌ ፕሬዚደንት ሮበርት ሙጋቤ የኃይልና የሽብ ር አገዛዛቸውንና ...

https://p.dw.com/p/EQnm
ፕሬዚደንት ሮበርት ሙጋቤ
ፕሬዚደንት ሮበርት ሙጋቤምስል AP

የተቃዋሚ ወገኖችን ማ ስገደላችውን ቀጥለዋል፣ የተቃዋሚ ው ወገን መ ሪ ሞርገን ሻንጊራይንም ከፊታችን ዓርቡ ሁለተኛ ዙር ፕሬዚደንታዊ ምርጫ ም እንዲርቁ አስገድደዋል። ይህም ሙጋቤ በስልጣን ቆይተው የሽብ ር አገዛዛቸውን እንዲቀጥሉ ያስችላቸዋል ማ ለት ነው። የዚምባብዌን ቀውስ በተመ ለከተ የደቡባዊ አፍሪቃ መንግስታት መሪዎች ዛሬ አስቸኳይ ስብ ስባ ጠርተዋል።