የሳይበር ጥቃትና ስጋቱ11 መስከረም 2009ረቡዕ፣ መስከረም 11 2009ኮምፕዩተርና በይነመረብ በዓለማችን የሰዎችን የዕለት ተዕለት ሥራዎች ከማቃለል ጀምሮ ዓለም አቀፋዊ ትስስርና ቅርርብ እስከመፍጠር የዘለቀ ተፅዕኖ እንዳለዉ እየታየ ነዉ።https://p.dw.com/p/1K6Dnምስል BilderBoxማስታወቂያየሳይበር ጥቃትና ስጋቱTo play this audio please enable JavaScript, and consider upgrading to a web browser that supports HTML5 audio በሃገራት የኤኮኖሚያዊና ፖለቲካዊ ትስስርም የሚጫወተዉ ሚና ቀላል የሚባል አይደለም። አሁን ይህ የመረጃ ቴክኒዎሎጂ ችግር የተጋረጠበት ይመስላል። መረጃ ላይ ያነጣጠረዉ የሳይበር ጥቃት ከችግሮቹ አንዱ ነዉ። ኢንዛ ቭሬዳ/ፀሐይ ጫኔ ኂሩት መለሰ