1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የሳውዲ ተመላሾች ዕጣ-ፋንታ

ሰኞ፣ ጥር 5 2006

የሳውዲ ዓረቢያ መንግስት ሕገ ወጥ ስራ ፈላጊዎች ያላቸው የውጪ ዜጎች እንዲወጡ ካዘዘ በኋላ የኢትዮጵያ መንግሥት ካለፈው ህዳር ወር እስካሁን በተለያዩ የሳውዲ ከተሞች ይኖሩ የነበሩ ከ140,000 የሚበልጡ ዜጎችን ወደ ሀገር መልሶዋል።

https://p.dw.com/p/1ApuB

የዜጎች የመመለስ ሂደት ገና አሁንም አልተጠናቀቀም። ወደ 30 ሺህ የሚሆኑም ሳውዲ ውስጥ በመጠባበቅ ላይ እንዳሉ ነው የተነገረው። የተመላሾቹ እና ገና ለመመለስ በመጠባበቅ ላይ የሚገኙት ዜጎች ሁኔታ ምን ይመስላል? የሚመለከታቸውን አወያይተናል።

አርያም ተክሌ

ልደት አበበ