የሳንባ ነቀርሳ በሽታ ቀን15 መጋቢት 2001ማክሰኞ፣ መጋቢት 15 2001በዓለማችን በየዓመቱ አንድ ነጥብ ሰባት ሚሊዮን ሰዎች በሳንባ ነቀርሳ በሽታ ምክንያት ይሞታሉ። በተመሳሳይ በየዓመቱ በበሽታዉ ከዘጠኝ ሚሊዮን በላይ ሰዎች ይያዛሉ።https://p.dw.com/p/HIl2...የሳንባ ነቀርሳ ያጠቃዉ ሳንባ...ምስል picture-alliance/dpaማስታወቂያበሽታዉ ሊታከም የሚችልና የሚድን መሆኑ ግን አዘዉትሮ ይነገራል። የዓለም የጤና ድርጅት በበኩሉ የመድሃኒቶች እጥረት እንደሌለበት ሆኖም ለፈላጊዎቹ ለማዳረስ በተለይ በአፍሪቃ የጤና አገልግሎት መሠረተ ልማቱ እጅግ ደካማ እንደሆነበት አስታዉቋል። IPS,AFPE, DW-otöne ሸዋዬ ለገሠ ሂሩት መለሰ