የሳምንቱ መጨረሻ የስፖርት ክንውን1 ሰኔ 2007ሰኞ፣ ሰኔ 1 2007የኢትዮጵያ ብሔራዊ እግር ኳስ ቡድን ከዛምቢያ ብሔራዊ ቡድን ጋር ያደረገው ወዳጅነት ግጥሚያ፣ በስጳኙ የባርሰሎና እና በኢጣልያ የጁቨንቱስ ቡድኖች መካከል የተካሄደው የአውሮጳ የሻምፒየንስ ሊግ የፍፃሜ ጨዋታ፣https://p.dw.com/p/1FdbCምስል Getty Images/AFP/J. Samadማስታወቂያየሳምንቱ መጨረሻ የስፖርት ክንውንTo play this audio please enable JavaScript, and consider upgrading to a web browser that supports HTML5 audio በካናዳ የተጀመረው የዓለም የሴቶች እግር ኳስ ዋንጫ፣ በበርሚንግሀም የተደረገው የአትሌቲክስ ውድድር፣ በፈረንሳይ የተካሄደው የሜዳ ቴኒስ እና በካናዳ የተደረገው የመኪና እሽቅድምድም የዛሬው የስፖርት ዝግጅታችን የሚመለከታቸው ናቸው። ሀይማኖት ጥሩነህ አርያም ተክሌ ነጋሽ መሀመድ