1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የሲያትሉ የተቃዋሚ ድርጅቶች ጉባዔ፣

ሰኞ፣ ኅዳር 4 2004

በኢትዮጵያ የሥርዓት ለውጥ እንዲመጣ ከሚታገሉ የፖለቲካ ድርጅቶች ፣ ሦስት ዋና ዋናዎቹ፣ የየራሳቸውን የትግል ስልት እንደያዙ፣ ለመተባበር ፍላጎት እንዳላቸው ገለጡ::

https://p.dw.com/p/RwVe

ድርጅቶቹ ፤ የኢትዮጵያ ዲሞክራሲያዊ ኃይሎች ኅብረት፣ ግንቦት ሰባት የፍትኅ፣ የነጻነት እና የዲሞክራሲ ንቅናቄ እና የኦሮሞ ነጻነት ግንባር ናቸው::

ከትናንት በስቲያ፣ በዩናይትድ ስቴትስ ፤ ዋሽንግተን ክፍለ ግዛት፣ ሲያትል ከተማ ውስጥ በተካሄደ ህዝባዊ ስብሰባ ላይ ከተሳተፉት የድርጅት መሪዎች አንዱ፤ ኦነግ ፣ ጥያቄው፣ የመገንጠል ሳይሆን፤ በእኩልነት እና በነጻነት አብሮ የመኖር ነው ብለዋል::

ውይይቱ ከተካሄደበት ከሲያትል ከተማ ፣ ሪፖርተራችን ንግሥት ሰልፉ፣ የሚከተለውን አጠናቅራ ልካልናለች።

ንግሥት ሰልፉ

ተክሌ የኋላ

ሸዋዬ ለገሠ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ