1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የሲየራ ልዮን ምርጫና የሴቶች ተሳትፎ

ቅዳሜ፣ ሐምሌ 21 1999

አጠቃላይ ምርጫ በቅርቡ በሚካሄድባት ሲየራ ልዮን ውስጥ ሴቶቹ የሀገሪቱ ዜጎች ለመመረጥና በውሳኔ ሰጪው የፖለቲካ መድረክ ለመሳተፍ ያላቸው ዕድል ምን ይመስላል? ለዚሁ ጥያቄ መልስ ለማግኘት ለሴቶች መብት የሚሟገተው መንግስታዊ ያልሆነውን «ሀምሳ-ሀምሳ» በሚል መጠሪያ የሚታወቀውን ቡድን የሚመሩትን ሲየራ ልዮናዊትዋ ምሁር ዶክተር ኔማት ኤሹን ባይዳንን አነጋግሬአቸዋለሁ።

https://p.dw.com/p/E0ah
አንዲት የሲየራልዮን ዜጋ
አንዲት የሲየራልዮን ዜጋምስል AP